Mezmur Wiki
Register
Advertisement
ይህ ፡ ድህረ-ገጽ ፡ ወደ ፡ WikiMezmur.org ፡ ተዘዋውሯል ። እባክዎን ፡ ይጎብኙት ።
This website has been transferred to WikiMezmur.org, Please Visit.

በሞት ጥላ ሳለሁኝ ፣ በሕይወት ኑር አልከኝ

በደም ተለዉሼ ሳለሁን ፣ ሰላም ሂድ አልከኝ


ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ፣ ጌታ ታማኝ ነው

እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ፣ ጌታ ታማኝ ነው /፪


በማዕበል በወጀብ ወስጥ መንገድ አለው

ተሻገር ያለው ፣ ሂድ እለፍ ያለው ፣ ጌታ ታማኝ ነው /፪

እንዴት ለፍራ እንዴት ልሸበር ፣ ጌታ ከኔ ጋራ ነው


ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ፣ ጌታ ታማኝ ነው

እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ፣ ጌታ ታማኝ ነው

እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ፣ ጌታ ታማኝ ነው


ለጌታ ለየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ

ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ፣ ጌታ ታማኝ ነው /፪

እኔም ይህን ስም እየጠራሁ ሁልንም ረታሁ


እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ፣ ጌታ ታማኝ ነው /፬

አሃአሃሃ /፫/ አሃአሃ

አሃአሃሃ /፫/ አሃአሃ


ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ፣ ጌታ ታማኝ ነው

እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ፣ ጌታ ታማኝ ነው /፪


am.mezmur.wikia.com

wikimezmur.org

thumb|400px|left|መስፍን ጉቱ - ተሻገር ያለው ( Mesfin Gutu - Teshager Yalew ) መደብ:አማርኛ (Amharic) መደብ:መስፍን ጉቱ (Mesfin Gutu) መደብ:አማርኛ (Amharic) መደብ:መስፍን ጉቱ (Mesfin Gutu)

Advertisement