FANDOM


ይህ ፡ ድህረ-ገጽ ፡ ወደ ፡ WikiMezmur.org ፡ ተዘዋውሯል ። እባክዎን ፡ ይጎብኙት ።
This website has been transferred to WikiMezmur.org, Please Visit.

[እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ባለዉለታዬ

እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ነህ ሁለንተናዬ] /፪


ኦሆ አንተን አልኩኝ አኔስ ፣ በጠዋት በማታ

እረፍት ያገኘሁት ፣ ካንተ ነው እኮ ጌታ

አላማህ ገብቶኛል ፣ የሆንክልኝ ለኔ

ዘምሬ አልጨርሰው ፣ በሕይወት ዘመኔ


[እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ባለዉለታዬ

እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ነህ ሁለንተናዬ] /፪


አንተ የህይወቴ እረኛ አሃሃሃ ፣ አንተ የነፍሴ ጠባቂ አሄሄሄ

አንተ ለክፉ ቀን ደራሽ አሃሃሃ ፣ አንተ ምስክኑን ታዳጊ አሄሄሄ

አንተ የድሃአደግ አባት አሃሃሃ ፣ አንተ ለተጠቃው ፈራሽ አሄሄሄ

አንተ እንባን የምታብስ አሃሃሃ፣ አንተ እውነተኛ ወዳጅ አሄሄሄ


እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ባለዉለታዬ

እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ነህ ሁለንተናዬ


ኦሆ እወድሃለሁኝ ፣ ኦሆ ምርጫዬ ነህ ለኔ

ኦሆ እንዳንተ አላየሁም ፣ ኦሆ እየሱስ መድህኔ

ኦሆ ሞተን ሞተህልን ፣ ኦሆ በሕይወት አኖርከኝ

ኦሆ የምለው የለኝም ፣ ኦሆ እወድሃለሁ


እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ባለዉለታዬ

እወድሃለሁ ጌታዬ ጌታዬ ነህ ሁለንተናዬ


am.mezmur.wikia.com

wikimezmur.com

thumb|400px|left|ተከስተ ጌትነት - እወድሃለሁ ጌታዬ ( ተከስተ ጌትነት - Tekeste Getenet)