FANDOM


ይህ ፡ ድህረ-ገጽ ፡ ወደ ፡ WikiMezmur.org ፡ ተዘዋውሯል ። እባክዎን ፡ ይጎብኙት ።
This website has been transferred to WikiMezmur.org, Please Visit.

አንዳንዴ ሲከፋኝ ግራ ሲገባኝ መሐጃው ሲጠፋኝ

አምላኬ አምላኬ ብዬ ጮሃለሁ ፊትህን አፈልጋለሁ

ዝም አትበለኝ አጥተወን ረዳቴ

የህመሜ ፈዋሽ አንተው ነህና መድኃኒቴ


ምድረበዳው ስያንገለታኝ ሃሩሩ ሲያደክመኝ

አይዞህ ባይ ሲጠፋ የሚቆም ከጎኔ

አንባዬን አፍስሰ ተማሰንኮን ያኔ

አንተም ደረስክልኝ አልጨከንክብኝ


በመከራ ሰዓት የረዳሀኝ

በቸንቅ ሰዓት የደረስክለኝ

ዛሬም አልሃለሁ ጌታ ሆይ አባክህን አባክህን


አተተወኝ አያወከው ማንነቴን

አተተወኝ አያወከው አኔነቴን

አተተወኝ አያወከው ደካማነቴን

አተተወኝ አያወከው ውስጤን ጉዳያአን


አንዳንዴ ሲከፋኝ ግራ ሲገባኝ መሐጃው ሲጠፋኝ

አምላኬ አምላኬ ብዬ ጮሃለሁ ፊትህን አፈልጋለሁ

ዝም አትበለኝ አጥተወን ረዳቴ

የህመሜ ፈዋሽ አንተው ነህና መድኃኒቴ


ካንተ ወዴት የት ሄዳለሁ ፣ ምስጥረኛዬ ነህ

ከስትንፋሴ ይልቅ የምትቀርበኝ ጉአዴ

ዛሬስ መላው ጠፋኝ መግቢያው መውጫው ሁሉ

ድምፅህን አሰማኝ ።።።።።።።።።።።።።።


"ያኔ በልጅነቴ ወራት

ድምፅህን ለመስማት የነበረኝ ጉጉትና ናፍቆት

ዛሬ ግን ከውስጤ ጠፋና ወደ አንተ አጮሃለሁ

አባከህን አባክህን"


አተተወኝ አያወከው ማንነቴን

አተተወኝ አያወከው አኔነቴን

አተተወኝ አያወከው ደካማነቴን

አተተወኝ አያወከው ውስጤን ጉዳያአን

am.mezmur.wikia.com wikimezmur.com

thumb|400px|left|ቴዲ ታደሰ : አትተወኝ ( Teddy Tadesse - Atetewegne )