Mezmur Wiki
Advertisement
ይህ ፡ ድህረ-ገጽ ፡ ወደ ፡ WikiMezmur.org ፡ ተዘዋውሯል ። እባክዎን ፡ ይጎብኙት ።
This website has been transferred to WikiMezmur.org, Please Visit.

ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር

መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል

አልሻም ምንም ከሱ ሌላ ፣ ወዳጅ የለም

ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል

ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ

ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ

ጌታ መልካም አምላክ ነው ኦሆሆሆ

ጌታ መልካም አምላክ ነው


ሰላምን ይሹአታል በወርቅ በብር ሊያገኗት

ባልማዝ በንቁ አትመጣም ምን ያህል ብያፈሱላት

ከእግዚአብሔር የታረቀ አሱ ነው የዘየደ

ባምላክ ሰላም ይጠግባል በመንገዱ የሄደ

በፈቃዱ የሄደ /፪


ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር

መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል

አልሻም ምንም ከእሱ ሌላ ፣ ወዳጅ የለም

ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል

ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ

ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ

ጌታ መልካም አምላክ ነው ኦሆሆሆ

ጌታ መልካም አምላክ ነው


ሆድ በእንጀራ ቢሞላ ፣ ገላም ምርቱን ቢለብስ

የነፍ ጎዶሎ አይሞላም ፣ ሰው ሁሉን ብያግበሰብስ

ሰማያዊው ደስታ ፣ አምላክ ከላይ የላከው

ሰላም ማለት የሱስ ነው ፣ ተሰፍሮ ማይለካው ፣ ተሰፍሮ ማይለካው


ሰው አለምን አትርፎ ፣ ውድ ነፍሱን ብያጎድላት

ከቶ ምን ይጠቅመዋል ፣ መጨረሻው ነው ጥፋት

በሩህ ትሁን ያቺ ቀን ፣ ወንጌልን የሰማሁባት

በክችስቶስ መስቀል ሥራ አምላክ የታርቅሁባት ፣ ካምላክ የታርቅሁባት

ወንጌል የሰማሁባት ሰላም ያገኘሁባት


ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር

መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል

አልሻም ምንም ከሱ ሌላ ፣ ወዳጅ የለም

ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል

ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ

ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ

ጌታ መልካም አምላክ ነው ኦሆሆሆ

ጌታ መልካም አምላክ ነው


am.mezmur.wikia.com

wikimezmur.org

thumb|400px|left|ዳንኤል አምደሚካኤል - ሰላም (Daniel Amdemichael - Selam ) መደብ:አማርኛ (Amharic) መደብ:አማርኛ (Amharic)

Advertisement