FANDOM


ይህ ፡ ድህረ-ገጽ ፡ ወደ ፡ WikiMezmur.org ፡ ተዘዋውሯል ። እባክዎን ፡ ይጎብኙት ።
This website has been transferred to WikiMezmur.org, Please Visit.

አልበም - በማመኔ ፡ ብቻ (Album Bemamene Becha )

ቅንብር - ዳዊት ጌታቸው

መሪ ዘማሪ - ዳዊት ጌታቸው

ሚክሲንግ - ክብረት ዘኪዎስ

ቪዲዮ ዳይሬክተር - ቴዎድሮስ ሐጎስ


ነፍሴን ማርከህ ገዝተኅኛል በፍቅርህ

ስለ እኔ ብለህ ዋጋ ከፍለሃል

ዛሬ እኔ ላንተ ብዘምር ያንሻል

ፍቅርህ ለመግለጽ ለኔ ሞተሃል


አመልካለው እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ

ቤትህ ይሁን የመጨረሻዬ

አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም

ኦ ኦ ኦ ዘላለም


ምንም የለም ላንተ ያረኩት ዉለታ

ምልሽ የሚሆን ፍቅርህን የሚተካ

በፊትህ መቆም ማይገባኝ ነበርኩኝ

ግን በደም ገዝተህ ልጅህ አረከኝ


አመልካለው እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ

ቤትህ ይሁን የመጨረሻዬ

አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም

ኦ ኦ ኦ ዘላለም


( ዜማ ለ ክርስቶስ እና ዳዊት ጌታቸው )

የፍቅር አምላክ ነህ

ነፍስህን የሰተህ ስለኔ

ራስህን አዋርደህ

አጸዳህ በደሌን

ስለዚህ በሕይወት በኑሮዬ

አንተን አከብራለሁ ለዘላለም

አሜን


( ዜማ ለ ክርስቶስ እና ዳዊት ጌታቸው )

አመልካለው / ፫

አመልካለው / ፫

አመልካለው / ፫

ዘላለም

am.mezmur.wikia.com

wikimezmur.org


thumb|400px|left|ዳዊት ፡ ጌታቸው - አመልካለው ( Dawit Getachew - Amelkalew )